TRACK

ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?

00:00

ጥር 16፣2016

በአፍሪካ ከናይጄርያ ቀጥሎ ከፍተኛ የዳያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይነገራል፡፡

ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ በባንክ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ግን ከ 4 እና 5 ቢሊዮን ዶላር በልጦ አያውቅም፡፡

ይህንን ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዳያስፖራ #ባንክ #ዶላር #Remittance

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00