በሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተከሰቱ ችግሮች መልሰው እንዳይደገሙ የህግ ማሻሻያ በማድረግ እንዲታረሙ ተጠየቀ፡፡
TRACK

በሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተከሰቱ ችግሮች መልሰው እንዳይደገሙ የህግ ማሻሻያ በማድረግ እንዲታረሙ ተጠየቀ፡፡

Avatar

ሐምሌ 3/2018

በሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ የተከሰቱ ችግሮች መልሰው እንዳይደገሙ የህግ ማሻሻያ እና የአፈፃፀም ማስተካከያ በማድረግ እንዲታረሙ ተጠየቀ፡፡

ባለፈው ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በተፈናቃይ ካምፖች በተቋቋሙ ልዩ የምርጫ ጣቢያዎች የተካሄደው ምርጫ የራሱ መመሪያ ወጥቶለት የተካሄደ አዲስ አሰራር ነበር፡፡

በልዩ ሁኔታ ምርጫ ስለሚካሄድባቸው ምርጫ ጣቢያዎች ማቋቋሚያ መመሪያ ወጥቶ ተፈናቃዮች የመምረጥ መብታቸውን እንዲጠቀሙ መደረጉ መልካም መሆኑ በልዩ የምርጫ ጣቢያዎች በገለልተኝት ምርጫውን የታዘበው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ተናግሯል፡፡

Comments

Avatar