ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ብትሆን ምን ይጠቅማት ይሆን?
TRACK

ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ብትሆን ምን ይጠቅማት ይሆን?

Avatar

ሐምሌ 6/2018

ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን ዳር ዳር እያለች ነው፡፡

የብሪክስ ልማት ባንክ ቦርድ ባለፈው ጥቅምት ወር ኢትዮጵያን በእጩ አባልነት መቀበሉን ይፋ አድርጓል፡፡

የብሪክስ ህብረት አባል የሆነችው ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ በህብረቱ የተመሰረተው የልማት ባንክ አባል መሆኗ ምን ይጠቅማት ይሆን?

የልማት ባንኩ አሰራርና የብድር ሥርዓትስ ከቀደሙት ከነዓለም ባንክ የተለየ ይሆን?

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/

YouTube : https://shorturl.at/18TS1

Telegram : https://shorturl.at/68aeK

Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4

WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx

X :- https://x.com/shegerfm?s=2

LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i

Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv

Instagram: https://shorturl.at/9X4S7

Comments

Avatar