መጋቢት 25 2017
የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ቁጥር ከፍ እያለ ቢመጣም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ግን መመናመኑን ጥናት አሳይቷል፡፡
ቁጥሩ ከ43 በመቶ ወደ 3 በመቶ ዝቅ ብሏል ጥናቱ፡፡
የፀጥታ ችግር በነበረባቸውና ባለባቸው አካባቢዎች ያለው የትምህርት አሰጣጥም ሆነ ጥራት ደግሞ ዝቅተኛ እየሆነ መምጣቱ በጥናቱ ተጠቅሷል፡፡
ጥናቱን ያጠናው ያንግ ላይቭ የተሰኘ ተቋም ሲሆን ጥናቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርስቲ ያሉ ተማሪዎች ላይ የተደረገ ነው ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Comments