ሐምሌ 1/2018
ማህበራዊ ትስስር ገፆች ለብዙዎች የስራ እድል መፍጠሪያ እንደመሆናቸው ለአንዳንዶች ደግሞ የመጭበርበር ምክንያት እየሆኑ ነው፡፡
ኮሚሽን ታገኛላችሁ ፣ በኦን ላይን የስራ ዘርፍ ተሰማርታላችሁ ገንዘብ ትሰራላችሁ በሚሉ አታላዮች ጥሪታቸውን ለአጭበርባሪዎች የገበሩ ተበድረው ጭምር የከሰሩ ብዙዎች መሆናቸውን ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ ተናግሯል፡:
ጉዳያቸው በሕግ የተያዙ ያሉ እንዳሉም ሰምተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ……
ገዛ ጌታሁን
Comments