ሰኔ 26/2018
የከሰረ ነጋዴ ከአመታዊ ሽያጩ 2.5 በመቶ ግብር መክፈል አለበት የሚል ድንጋጌ የተካተተበት የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ስራ ላይ መዋል ከጀመረ አንድ አመት ሆነው፡፡
ይህ የግብር ክፍያን በአራት ጊዜ እንዲሆን ያደረገው አዋጅ ነባራዊ ሁኔታውንና የታክስ ከፋዩን አቅም ከግምት ያስገባ አይደለም በሚል አሁንም ይተቻል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ግን ትችቱን አይቀበለውም፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Comments