ስምንት ዋና ዋና የመመካከሪያ አጀንዳዎችን
TRACK

ስምንት ዋና ዋና የመመካከሪያ አጀንዳዎችን

Avatar

ሰኔ 26/2018

ስምንት ዋና ዋና የመመካከሪያ አጀንዳዎችን የለየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአንድ ሳምንት በኋላ ዋናውን ምክክር ማካሄድ ይጀምራል፡፡

በምክክሩ ዋዜማ ላይ ሆነንም በምክክሩ ሂደት ፣ አጀንዳ አመራረጥ በመሳሰሉት ላይ ጥያቄ ሲቀርብ ይሰማል፡፡

ለምክክሩ ሁሉም አጀንዳውን ሰጥቷል ወይ?

በማንስ በኩል ሰጠ የሚሉና ሌሎች የአካታችነትና የተሳትፎ ጥያቄዎች ይቀርባሉ፡፡

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ለእነዚህ ጥያቄዎች ምን መልስ አለው?

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv

Comments

Avatar