ከአስከፊው የበርሃ እና የባህር ላይ ጉዞ ተርፈው የስራ ውል ስምምነት ሳይኖር ኩዌት የደረሱ ኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውናል፡፡
TRACK

ከአስከፊው የበርሃ እና የባህር ላይ ጉዞ ተርፈው የስራ ውል ስምምነት ሳይኖር ኩዌት የደረሱ ኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውናል፡፡

Avatar

መጋቢት 10/2018

ስራ፣ እንጀራ ፍለጋ በባሌም በቦሌም ብሎ ከሀገር ለመውጣት የሚሞክረው ብዙ ነው፡፡

የስራ ስምሪት ውል ወደተገባባቸው ሀገራት በህጋዊ መንገድ የሚሄዱ እንዳሉት ሁሉ የትም ይሁን ምንም ይሁን ብለው የስደትን ጉዞ የሚመርጡ አሉ፡፡

ከአስከፊው የበርሃ እና የባህር ላይ ጉዞ ተርፈው የስራ ውል ስምምነት ሳይኖር ኩዌት የደረሱ ኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7

Comments

Avatar