ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ማማ እየተባለች በቂ ውሃ እንዳላት ቢነገርም እውነታው ግን የውሃ እጥረት ካለባቸው ሃገራት መካከል እንደምትመደብ ያሳያል ተብሏል፡፡
የበዙ ወንዞች ቢኖሯትም ለታችኞቹ የተፋሰሱ ሃገራት የምታበረክታቸው እንጂ ብዙም እየተጠቀሙባቸው አይደለም፡፡
የህዝቧ ቁጥር በከፍተኛ መጠን እያደገ መሆኑም ከአመት አመት እጥረቱን እያባባሰው ይሄዳል፡፡ ታዲያ መፍትሄው ምን ይሁን ቴዎድሮስ ወርቁ ጠይቋል
Comments