ግንቦት 6/2018
ከእፅ መጠቀም፣ ከቁማር የተነሳ ለአእምሮ ህመም ተጋላጭ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡
በኢትዮጵያም በተቀረው ዓለምም ከጭንቀት፣ ድብርትና ሌሎችም ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱት የአእምሮ መታወኮች አሁንም ከአጠቃላዩ ችግር ድርሻው ከፍተኛ ነው።
በሌላ በኩል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በኢትዮጵያ ለአእምሮ ጤና መታወክ ምክንያት የሆኑ አዳዲስ ልማዶች እየታዩ ነው ይላሉ በየካ ኮተቤና በዶክተር ዳዊት ኦፊስ ፕራክቲስ ውስጥ የአዕምሮ ሀኪም የሆኑት ዳዊት አሰፋ(ዶ/ር)።
Comments