1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ?
TRACK

1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ?

Avatar

ሰኔ 9/2018

የኢትዮጵያ የመጪው ዓመት በጀት የመካከለኛው ምስራቅ ያሳደረውን ጫና ከግምት ያስገባ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

ከዚህ ባልተናነሰ በሀገር ቤት በተለያዩ አካባቢዎች አሁንም የቀጠለው ወታደራዊ ግጭት ምርትና ምርታማነት ላይ ጫና የሚያሳድር በመሆኑ በጀቱን በአግባቡ ስራ ላይ አውሎ ኢኮኖሚው ላይ ለውጥ ለማምጣት ሰላም ላይ መስራት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

የሰዎች ገቢ በተገቢው ሁኔታ ሳይጨምር የ1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ? የሚል ጥያቄም ያስነሳል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…

ያሬድ እንዳሻው

1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ?

Comments

Avatar