ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ በበጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል
TRACK

ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ በበጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል

Avatar

ህዳር 19፣2016

ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ለፍርድ ቤቶች የሚከፈልን የዳኝነት ክፍያ መጠን ያሻሻለ ነው፡፡

እስከ 1 ሚሊዮን ብር በደረሰ ገንዘብ ላይ ክርክር የሚያቀርቡ እስከ 82,000 ብር ለዳኝነት ክፍያ እንደሚከፍሉ በደንቡ ላይ ሰፍሯል፡፡

ይህም በተለይ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል፡፡
በልዩ ሁኔታ እንዲታይም ተጠይቋል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

ተቀራራቢ ዘገባ (1) https://shorturl.at/imqO9

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የዳኝነት_ክፍያ #ፌዴራል_ፍርድ_ቤቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar