የጤና ባለሞያዎች በበረቱ ችግሮች ውስጥ ሆነው ስራቸውን እየሰሩ ነው ተባለ
TRACK

የጤና ባለሞያዎች በበረቱ ችግሮች ውስጥ ሆነው ስራቸውን እየሰሩ ነው ተባለ

Avatar

ሰኔ 28፣2015

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የጤና ባለሞያዎች በበረቱ ችግሮች ውስጥ ሆነው ስራቸውን እየሰሩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ተናገረ፡፡

የነጻ ሕክምና አለማግኘት፣ የህሕምና ቁሳቁስ አለመሟላት፣ ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን፣ ለአዳዲስ ተመራቂዎች ደግሞ ስራ አለማግኘት የሕክምና ባለሞያዎች ከሚደርስባቸው ችግሮች መካከል መሆናቸውን ማህበሩ አስረድቷል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar