ሩሲያ ለኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የምትሰጠውን ነጻ የትምህርት ዕድል በ3 እጥፍ አሳድጌአለሁ አለች
TRACK

ሩሲያ ለኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የምትሰጠውን ነጻ የትምህርት ዕድል በ3 እጥፍ አሳድጌአለሁ አለች

Avatar

ሐምሌ 20፣2015

ለ2ኛው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ሴንትፒተርስበርግ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡

በውይይታቸውም የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar