ገበሬው የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ አልደረሰኝም እያለ እያማረረ ነው
TRACK

ገበሬው የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ አልደረሰኝም እያለ እያማረረ ነው

00:00

ሐምሌ 4፣2015

ገበሬው የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ አልደረሰኝም እያለ እያማረረ ነው፡፡

መንግስት ደግሞ ቢሊዮን ብር እያወጣው እየደጎምኩ ፤ በቻልኩት መጠን እያቀረብኩ ነው ብሏል፡፡

በጉዳዩ ላይ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ አነጋግረናል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00