ሰኔ 26፣2015
ኢትዮጵያ ቡናዋን ፣ ወርቋን ፣ ጫቷን እና ሌሎውንም ለአለም ገበያ አቅርባ የምታገኘው ጥቅል ገቢ አሽቆልቁሎባታል፡፡
በዘንድሮው በጀት አመት 10 ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው ዶላር 2.92 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን ለማግኘት የታቀደው ግን ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነበር፡፡
የንግድ ሚዛን ጉድለቱ እተንቦረቀቀ ከመሄድ ያገደው ነገር የለም፡፡
ወጪ ንግዱ ያድጋል ተብሎ ሲጠበቅ ለምን ከአምናው ሊያንስ ቻለ?
መፍትሄውስ ምንድነው?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments