የአለም  የፖለቲካ አሰላለፍ እየተቀያየረ ነው፤ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜን እንዴት ማለፍ ይቻላል?
TRACK

የአለም የፖለቲካ አሰላለፍ እየተቀያየረ ነው፤ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜን እንዴት ማለፍ ይቻላል?

Avatar

መጋቢት 2፣2016

የአለም ፖለቲካ እና አሰላለፉ እየተቀያየረ ነው፡፡

ከጎረቤት ሱዳን እስከ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ ያሉ ጦርነቶች የአለም አሰላለፉ እያመሰቃቀሉት ነው፡፡

በዚህ ተለዋዋጭነቱ በፈጠነው አሰላለፍ ወቅት አስቸጋሪውን ጊዜ እንዴት ማለፍ ይቻላል?

ሸገር፤ አንጋፋውን ዲፕሎማት ጥሩነህ ዜናን ጠይቋል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአለም ፖለቲካ #ጥሩነህ ዜና #ዲፕሎማሲ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar