''ለመጪዎቹ ሶስት ወራት በኢትዮጵያ ለማከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ወደ 1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልገኛ'' ኦቻ
TRACK

''ለመጪዎቹ ሶስት ወራት በኢትዮጵያ ለማከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ወደ 1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልገኛ'' ኦቻ

00:00

መጋቢት 19፣2016

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (OCHA) ለመጪዎቹ ሶስት ወራት በኢትዮጵያ ለማከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ስራ ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ገንዘብ ያስፈልገኛ ማለቱ ተሰማ፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሰብአዊ_ድጋፍ #Ocha_Report #Humanitarian_Aid #ኦቻ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00