የካቲት 19፣2016
በየሀገሩ ያለው የቪዛና ሌላውም ከድንበር ጥበቃ ጋር ያለው አሰራር የተለያየ ስለሆነ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ነፃ የፍልሰተኞች ምልልስ እንዲኖር የማድረጉን ስራ ከባድ አድርጎታል ተባለ፡፡
አምስተኛው የፍልሰት አስተዳደር ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቪዛ #የፍልሰት_አስተዳደር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments