ክሪፕቶ ማይኒንግ ምንድነው? ክሪፕቶ ከረንሲስ ለግለሰቦች እና ለሀገር ፋይዳው ምን ይሆን?
TRACK

ክሪፕቶ ማይኒንግ ምንድነው? ክሪፕቶ ከረንሲስ ለግለሰቦች እና ለሀገር ፋይዳው ምን ይሆን?

00:00

ታህሳስ 23፣2017

ምናባዊ የመገበያያ ሥርዓት (Crypto Currency) አለም አቀፍ ግብይት ይፈፀምበታል፡፡

በኢትዮጵያ እስካሁን ክሪፕቶ ማይኒንግ ክልክል እንዳልሆነና ክሪፕቶ ከረንሲ ደግሞ በአለም አቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እየዋለ በመሆኑ ህጋዊ ማድረግ ካስፈለገ አጤነዋለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፡፡

ለመሆኑ ክሪፕቶ ማይኒንግ ምንድነው? ክሪፕቶ ከረንሲስ ለግለሰቦች እና ለሀገር ፋይዳው ምን ይሆን?

በባንኮች ቁጥጥር ስር የማያልፈው የክሪፕቶ ከረንሲ የገንዘብ ህገወጥ ዝውውር እንደ ሽብርተኝነት፣ የጦር መሳሪያና የአደንዛዥ እፅ ዝውውር ላሉ ተግባራት እንዳይውል መንግስት ሥርዓቱን ከዘረጉት ጋር አብሮ መስራት ከቻለ ለሀገርም ጥቅሙ የበዛ ነው ይላሉ ሸገር ስለ ጉዳዩ ያነጋገራቸው የዘረፉ ባለሞያ፡፡

ንጋት መኮንን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q

📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00