የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የአገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የሚያስፈልገውን ተቀማጭ የገንዘብ መጠን ይፋ አድርጓል
TRACK

የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የአገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የሚያስፈልገውን ተቀማጭ የገንዘብ መጠን ይፋ አድርጓል

00:00

የካቲት 8፣2016

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የተለያዩ የአገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የሚያስፈልገውን ተቀማጭ ገንዘብ መጠን ይፋ አድርጓል፡፡

ለምሳሌም ለሀብት ገማች ድርጅት የሚያስፈልገው ተቀማጭ 15 ሚሊዮን ብር ሆኗል፡፡

የተጠየቀው ገንዘብ በዝቷል ያሉ የሀብት ገማች ድርጅትን እና የካፒታል ገበያ ባለስልጣንን ሸገር አነጋግሯል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የካፒታል_ገበያ_ባለስልጣን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00