በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግጭት ቀስቃሽ መረጃዎችን በሃሰት በከፈቱት ማህበራዊ ሚድያ አስተላልፈዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ
TRACK

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግጭት ቀስቃሽ መረጃዎችን በሃሰት በከፈቱት ማህበራዊ ሚድያ አስተላልፈዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ

Avatar

ጥር 14፣2016

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግጭት ቀስቃሽ መረጃዎችን አስተላልፈዋል የተባሉ 29 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ፡፡

ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአደረጃጀት፣ የመሬት ወረራ የመሳሰሉት ጉዳዮችን ሽፋን አድርገው ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችን በሃሰት በከፈቱት የማህበራዊ ሚድያ አካውንት አስተላልፈዋል ተብለው ነው፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ማህበራዊ ሚድያ #ማዕከላዊ_ኢትዮጵያ_ክልል #Fake_Account

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar