የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን እቅድ መያዙ ተሰማ፡፡
TRACK

የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን እቅድ መያዙ ተሰማ፡፡

00:00

ታህሳስ 24፣2016

በመጪዎቹ 3 ዓመታት የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን እቅድ መያዙ ተሰማ፡፡

በአሁኑ ጊዜ አምራች ዘርፉ ሀገሪቱ ከሚያስፈልጋት የሚሸፍነው ከ 40 በመቶ በታች ነው ተብሏል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጨርቃ_ጨርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00