00:00
ለተለያዩ ሰብዓዊ አገልግሎቶች እንዲሆን፤ የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ የ50 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን ተናገረ፡፡
የጀርመን መንግስት ባለፈው ዓመት ለሰብአዊ አገልግሎት የሚውል 44 ሚሊዮን ዩሮ መስጠቱን በኢትዮጵያ የጀርመን መንግስት አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት የአውሮፓ መንግስታት ቋሚ መልዕክተኛ ተናግረዋል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የካቲት 18 2017
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments
00:00