00:00
ታህሳስ 22፣2016
በጦርነት፣ በግጭት፣ በተፈጥሮ አደጋዎች፣ በረሃብና በጎርፍ ሚሊዮኖች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ለመኖር ተገደዋል፡፡
ተፈናቃዮች የሚበላ ፣የሚጠጣ ያለህ ሲሉ በተደጋጋሚ ይደመጣሉ፡፡
መንግስት በበኩሉ የቻልኩትን እያደረኩ ነው፤ ወደ ቀድሞ መኖሪያ እንዲመለሱም እየሞከርኩ ነው ብሎ ይናገራል፡፡
በተለይ በግጭት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉትን በተመለከተ አፈናቃዮቹ ብዙም ተጠያቂ ሲሆኑ አይታይም፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #Shegerwerewoch #ተፈናቃዮች #መጠለያ_ጣቢያ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00