ሐምሌ 8፣ 2016
ጉዳያችን - የትምህርት ጥራት ጉዳይ(ክፍል - 2)
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ ብዙ ተብሏል።
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና መስፈርቱ ዙሪያ በጥናት የተደገፈ ውይይት አካሂዷል።
የጥናት አቅራቢው፣ የትምህርት ጥናት ተመራማሪውና የትምህርት ጥናት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተሩ በላይ ሐጎስ(ዶ/ር) ናቸው።

Comments