የሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ላይ መንግስት እንዲበረታ የሰብአዊ መብት ድርጅት ተናገሩ
TRACK

የሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ላይ መንግስት እንዲበረታ የሰብአዊ መብት ድርጅት ተናገሩ

Avatar

መጋቢት 12፣2016

ከማንም የማይሰጥ ሆኖ ሳለ ከልካዩ የበዛበትን የሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ላይ መንግስት እንዲበረታ የሰብአዊ መብት ድርጅት ተናገሩ፡፡

በአብዛኛው የሚታየው ሀይል ላይ የተመሰረተ የግጭት አፈታት ስልት የሰብአዊ ጥሰቱ የከፋ እንዲሆን አድርጎታል ተብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#ShegerWerewoch #የግጭት_አፈታት_ስልት #የሰብአዊ_መብት_ጥሰት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar