ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል
TRACK

ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል

Avatar

መጋቢት 26 2017

በአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ ተግባራዊ በተደረገበት ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል፡፡

Comments

Avatar