TRACK
የሚተላለፉ የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ያለመ ጉባኤን የኢጋድ የአርብቶ አደር እና የቆላማ አካባቢዎች ዳይሬክተር ለማንዴራ ክላስተር ሀገራት ማዘጋጀቱ ተሰማ
00:00
ነሐሴ 8፣2016
በምስራቅ አፍሪካ በድንበር አካባቢ ያለውን የሰዎች እና እንስሳት ዝውውርን ምክንያት በማድረግ የሚተላለፉ የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ያለመ ጉባኤን የኢጋድ የአርብቶ አደር እና የቆላማ አካባቢዎች ዳይሬክተር ለማንዴራ ክላስተር ሀገራት ማዘጋጀቱ ተሰማ።
ሀገራት ምንም ያህል የጤና ቁጥጥርን በድንበር አካባቢ ቢያደርጉም ካልተባበሩና አንድ ማዕከልን በጋራ ማዘጋጀት ካልቻሉ ከችግር ሊድኑ አይችሉም ተብሏል ።
Comments
00:00