የስደት ጉዳይ የአለም አቀፍ የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ አንገብጋቢና እጅግ አሳሳቢ የአለም አጀንዳ ሆኗል ተባለ
TRACK

የስደት ጉዳይ የአለም አቀፍ የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ አንገብጋቢና እጅግ አሳሳቢ የአለም አጀንዳ ሆኗል ተባለ

00:00

የካቲት 13 2017

ለወትሮው በማህበራዊ ጉዳት አጀንዳነት ይነሣ የነበረው የስደት ጉዳይ የአለም አቀፍ የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ አንገብጋቢና እጅግ አሳሳቢ የአለም አጀንዳ ሆኗል ተባለ፡፡

ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በካርቱም ፕሮሰስ ላይ የሚመክረው የአዲስ አበባው ጉባኤ አንገብጋቢ እና አሳሳቢ ሆነው አጀንዳ እንዴት መፍትሄ ይፈለግለት የሚለው አጉልቶ መክሮበታል፡፡

የአውሮፓ ህብረት፣ ኢጋድ ተወካዮች የአፍሪካ ህብረት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ትናንትና ተጀምሮ በቀጠለው የስደተኞች ጉዳይ አጀንዳ ላይ ልዩ ልዩ የጥናት ወረቀቶች ቀርበውበታል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት በህገ-ወጥ መንገድ በአውሮፓ የሚገኙ ዜጎቹን ለመቀበል በሚችልበት ሁኔታ ዙሪያ ከአውሮፓ መንግስታት ጋር ተነጋግሯል ተብሏል፡፡

Comments

00:00