የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ማስረጃዎችን በዲጂታል መንገድ ማረጋገጥ ጀምሬያለሁ ብሏል
TRACK

የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ማስረጃዎችን በዲጂታል መንገድ ማረጋገጥ ጀምሬያለሁ ብሏል

00:00

ታህሳስ 25፣2016

ተቋማት የቀጠሯቸውን ወይም ሊቀጥሯቸው ያሰቧቸውን ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት በአካል መገኘትና መጠየቅ ሳይጠበቅባቸው ለማረጋገጥ የሚችሉበት አሰራር መዘርጋቱ ተሰማ፡፡

የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ማስረጃዎችን በዲጂታል መንገድ ማረጋገጥ ጀምሬያለሁ ብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰራተኞች_የትምህርት_ማስረጃ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00