እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ
TRACK

እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ

Avatar

ሚያዝያ 14፣2016

የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ፡፡

ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ ፍቃደኛ ያልሆኑ እንዲሁም ውሳኔ ቢሰጥም ለመፈፀም አሻፈረኝ የሚሉ እንዳሉ ሰምተናል፡፡

ምታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቅሬታ #አቤቱታ #እምባ_ጠባቂ_ተቋም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar