በሚቀጥሉት 10 ቀናት  በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡
TRACK

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡

00:00

የካቲት 24/2018

በሚቀጥሉት 10 ቀናት አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡

አሁን ያለንበት የየካቲት ወርን ጨምሮ እስከ ግንቦት ድረስ በሚዘልቀው የበልግ ወቅት ሰሞኑን እተስተዋለ ያለው የአየር ሁኔታ ለውጥ የሚጠበቅ ነው ብሏል ኢንስቲትዩቱ፡፡

በዚህ ወቀት የደቡብ አጋማሽ የሃገሪቱ ክፍል ማለትም ሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍል፣የጉጂና ቦረና ዞኖች፣የሲዳማ ክልል ዞኖች፣የደቡብና ደቡብ ምዕራብ ክፍሎች እስከ 55 በመቶ የሚሆነውን የዝናብ መጠን የሚያገኙበት ዋንኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡

Comments

00:00