''በኢትዮጵያ የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ሰዎች ብዛት 74.6 ሚሊዮን ድርሷል'' የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር
TRACK

''በኢትዮጵያ የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ሰዎች ብዛት 74.6 ሚሊዮን ድርሷል'' የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር

Avatar

ሐምሌ 8፣ 2016

በኢትዮጵያ የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ሰዎች ብዛት 74.6 ሚሊዮን መድረሱን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ‘’ይህንን ከፍ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እየሰራሁ ነው’’ ብሏል፡፡

ይህ በቂ ስላልሆነ የውሃውንም ሆነ የኢነርጂውን እጥረት ለማስተካከል አቅጄ እየሰራሁ ነው ይላል፡፡

‘’ከዚህ ቀደም ያልተሰራበትና አሁን ያስጀመርኩት ክልሎች ሁሉንም ፕሮጀክቶች በራሳቸው እንዲያስፈጽሙ’’ እያደረገ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡

Comments

Avatar