በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸው የተስተጓጎለባቸው ብዙዎች ናቸው
TRACK

በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸው የተስተጓጎለባቸው ብዙዎች ናቸው

Avatar

ሐምሌ 17፣2015

ለ2 አመት በዘለቀው በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸው የተስተጓጎለባቸው ብዙዎች ናቸው፡፡

በተለይ በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የነበሩና በኋላም በጦርነቱ ምክንያት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው ትምህርታቸውን እንዲጨርሱ የተደረጉ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃቸውን ማግኘት ስላልቻሉ የስራ እድልም እያመለጣቸው መሆኑን ለሸገር ተናግረዋል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar