መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ  ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል
TRACK

መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል

Avatar

ሚያዝያ 21፣2016

መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡

ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም ከማህበረሰቡ ፍላጎት አንፃር የእነሱ ድምፅ ተሰምቶ አንገብጋቢዎች መቅደም እንዳለባቸው ይነገራል፡፡

ፍትሃዊ ማህበረሰብ ተኮር ልማት የሚሆነውም ይህ ሲሆን ነው ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የልማት_ስራዎች #መንግስት #እርዳታ #ብድር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar