ግንቦት 1 2017   የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል
TRACK

ግንቦት 1 2017 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል

Avatar

ግንቦት 1 2017

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል፡፡

ባለፉት 3 አመታት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱን በመጨረስ በቅርቡ ወደ ትግራይ በመጓዝ አጀንዳዎችን በመሰብሰብ ከማጠናቀቂያው ሊዳረስ መቃረቡ ተነግሯል፡፡

Comments

Avatar