ጥር 16፣2016
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ብረት ላነሱ ታጣቂዎች ሀቀኛ የሆነ ይፋዊ ጥሪ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ፡፡
ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢዜማ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments