አረብ ሊግ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዘግቶ የመምከር ሞራልም ሆነ ሀላፊነት የለውም ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ
TRACK

አረብ ሊግ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዘግቶ የመምከር ሞራልም ሆነ ሀላፊነት የለውም ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ

00:00

ጥር 10፣2016

የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳሚ ሹክሪ በአረብ ሊግ ጉባኤ ላይ በመገኘት ኢትዮጵያ ለአካባቢው ሀገራት አለመረጋጋት መንስኤ ነች ማለታቸው የዘመኑ ቀልድ ያህል ሊቆጠር ይገባል፣ አረብ ሊግ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዘግቶ የመምከር ሞራልም ሆነ ሀላፊነት የለውም ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

ወደ ሶማሌላንድ ሃርጌሳ ሲበር የነበርው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ለጊዜው በረራው ቢስተጓጎልም ቆይቶ ተስተካክሏል ተብሏል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ግብፅ #የውጪ_ጉዳይ_ሚኒስቴር #ሳሚ_ሹክሪ #አረብ_ሊግ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00