በካፒታል ገበያ አሰራር ውስጥ ህግ የሚጥሱ ከአስተዳደራዊ ክትትል እና ቁጥጥር በተጨማሪ በወንጀል እንደሚጠየቁ የፍትህ ሚኒስቴር ተናገረ
TRACK

በካፒታል ገበያ አሰራር ውስጥ ህግ የሚጥሱ ከአስተዳደራዊ ክትትል እና ቁጥጥር በተጨማሪ በወንጀል እንደሚጠየቁ የፍትህ ሚኒስቴር ተናገረ

00:00

የካቲት 22፣2016

በካፒታል ገበያ አሰራር ውስጥ ህግ የሚጥሱ ከአስተዳደራዊ ክትትል እና ቁጥጥር በተጨማሪ በወንጀል እንደሚጠየቁ የፍትህ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

ከገበያው ጋር ከዚህ በፊት የተፈፀመው ሆነ ወደፊት ሊፈፀሙ የሚችሉ ጥሰቶችን ለማረም፣ በህግ ለመጠየቅ የሚመለከታቸው ተቋማት አብረው ለመስራት ውል አስረዋል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የካፒታል_ገበያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00