ወርልድ ቪዥን በወላይታ ዞን የምሰራው የንጹህ ውሃ ፕሮጀክት የፍሎራይድ መጠናቸውን በአግባቡ የተስተካከለ ነው ሲል ተናግሯል
TRACK

ወርልድ ቪዥን በወላይታ ዞን የምሰራው የንጹህ ውሃ ፕሮጀክት የፍሎራይድ መጠናቸውን በአግባቡ የተስተካከለ ነው ሲል ተናግሯል

Avatar

ጥር 20፣2016

በስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች ከተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የተወሰኑት የሚያመርቱት ውሃ ለተለያዩ የጤና ጉዳዮች የሚዳረገው ከመጠን በላይ የፍሎራይድ መጠን ይዘው ተገኝተዋል መባሉ ይታወሳል፡፡

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በበኩሉ በወላይታ ዞን አምስት ወረዳዎች የምሰራው የንጹህ ውሃ ፕሮጀክት የፍሎራይድ መጠናቸውን በአግባቡ የተስተካከለ ነው ሲል ተናግሯል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch # ወርልድ_ቪዥን_ኢትዮጵያ #የፍሎራይድ_መጠን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar