ወርቅ ከህገ-ወጥ እና ከኮንትሮባንድ ንግድ ማምለጥ እንዳልቻለ የማዕድን ሚኒስቴር ተናግሯል
TRACK

ወርቅ ከህገ-ወጥ እና ከኮንትሮባንድ ንግድ ማምለጥ እንዳልቻለ የማዕድን ሚኒስቴር ተናግሯል

Avatar

ጥር 20፣2016

ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ልካ ዶላር የምታገኝባቸው ምርቶች ከኮንትሮባንድ ንግድ መጠበቅ እንዳልቻሉ ይነገራል፡፡

ቡና ጫቱ እና የቁም እንስሳት ለዚህ ማሳየዎች ናቸው፡፡

ለኢትዮጵያ ብዙ ነገሯ የሆነው ወርቅም ከህገ-ወጥ እና ከኮንትሮባንድ ንግድ ማምለጥ እንዳልቻለ የማዕድን ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የማዕድን_ሚኒስቴር #ኮንትሮባንድ #ቡና #ጫት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar