ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እና በክልሉ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል የጀመሩት የእናቀራርባለን እቅድ የት ደረሰ?
TRACK

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እና በክልሉ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል የጀመሩት የእናቀራርባለን እቅድ የት ደረሰ?

Avatar

ጳጉሜ 4፣2016

አምና በነሐሴ ወር የተቀሰቀሰው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት የሰው ህይወት እየቀጠፈ፣ እያፈናቀለ፣ ንብረት እያወደመ ዛሬም ቀጥሏል፡፡

በክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአስር ወራት ለመተዳደርም ተገዶ አልፏል፡፡

የንግግር፣ የውይይት ጉዳዮች እስካሁን በክልሉ የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ የማድረግ እድል አላገኙም ክልሉ 2016 ዓ.ም እንዴት እያገባደደው ነው?

በአመቱ ውስጥ መንግስትንና የትጥቅ ትግል እያካሄደ ያለውን አካል በጠረጴዛ ዙሪያ ለማነጋገር እና ችግሩ በድርድር እንዲያልቅ ለማድረግ ከአንድም ሁለት አካላት ጥረት ጀመረው ነበር፡፡

Comments

Avatar