ጥር 27፣2016
በግንባታው ዘርፍ የሚታየውን የግብዓት እጥረት ለማቃለል ይረዳል የተባለ በ8 ሰዓት ውስጥ በ10 ሺዎች ብሎኬት እና ቴራዞ የሚያመርት ፋብሪካ ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡
ለስራው 10,000 ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጥቶት ወደ ስራ ገብቷል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ግንባታ #ብሎኬት #ቴራዞ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments