TRACK
ለአፍሪካ አንድነት እና ፀጥታ ኢትዮጵያ በቁሳቁስ የተከፈለ ሳይሆን በሕይወት መስዋእትነት ዋጋ መሆኑን ሁሉም ሀገራት ሊያስታውሱትና ሊያውቁት ይገባል ተባለ
ጥር 17፣2016
ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምም ሆነ ለአፍሪካ አንድነት እና ፀጥታ ኢትዮጵያ የከፈለችው ዋጋ እንደሌሎቹ ሀገራት በቁሳቁስ የተከፈለ ሳይሆን በሕይወት መስዋእትነት ዋጋ መሆኑን ሁሉም ሀገራት ሊያስታውሱትና ሊያውቁት ይገባል ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአፍሪካ_ቀንድ #ዲፕሎማሲ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments