00:00
ሐምሌ 29፣2016
የሰላም እጦት፣ ግጭትና አለመረጋጋት ኢንቨስተሮች ስራቸው እንዲያቆሙ እያደረገ ነው ተባለ፡፡
ቁጥራቸው የበዛ ባይሆንም የሀገር ውስጥ እና የውጪ ባለሀብቶች መሬት በመውሰድ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ስራ እየሰሩ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ሀገሪቱ ወስጥ ባለው የፀጥታ ሁኔታ ጦርነትና ሌሎች የመሰረተ ልማት አቅርቦት ችግር ምክንያት ባለሀብቱ የጀመረው ስራ ለማቆም እንደሚገደዱ መረጃዎች ሲወጡ ይስተዋላል፡፡
ላለፉት 5 ዓመታት በአማራ ክልል በአበባ እርሻ ስራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው ‘’አቢሲንያ ሆልቲ’’ በክልሉ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ስራው ለማቆም ከተገደዱ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡
Comments
00:00