ሐምሌ 24፣2016
ምጣኔ ሀብት - ስለ ብሔራዊ መታወቂያ
እንደ ሰው መታወቅ ክቡር ነው።
እንደ ሰው መለየት በጎ ነው።
ሰው በባህሪው የሚቆጠር የሚከበርና የራሱ የህይወት መስመር ስርአት ያለው ፍጡር ነው።
አንድ ሰው አንድ ቢሆንም ዛሬ ሐረር ላይ እከሌ ነኝ የሚለው ሰው ነገ ጅማ ላይ በሌላ ስያሜ እከሌ ነኝ ይላል።
የተለያየ ማንነት መያዝ ማጭበርበር የሐገርን ብሔራዊ የቁጥር ስርአት ይረብሻል።
ይህ ሲሆን ደግሞ በኢኮኖሚ፣ በፋይናንስ ቤት፣ በፍርድ ቤትና ሌላውም ያለው ስርአት ህግ ይጣሳል ተጠያቂነት ይጠፋል።
ለዚህ ነው መለያ የአን ሐገር ብሔረ መንግስት ማገር ነው ወይም እስትንፋስ ነው የሚባለው፡፡
ተህቦ ንጉሴ
#ብሔራዊ_መታወቂያ #Economy #National_ID
Comments