ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመር
TRACK

ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመር

00:00

ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመር

ባለሞያዎች የአንድ ሀገር የህዝብ ቁጥር መጨመር ላወቀበት እድል ላላወቀበት እዳ ነው ይላሉ።

የህዝብ ቁጥር መጨመር ለአንዳንዱ ሀብት ለሌላው የድህነት ምክንያት የሚሆንበት ምክንያቱ ምንድን ነው?

በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ማብራሪያን የሚሰጡን ታምራት ዘላለም(ዶ.ር ) ናቸው።

Comments

00:00