መንግስትስ በህዝቡ የምግብ ዋስትና ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ለምን ተሳነው?
TRACK

መንግስትስ በህዝቡ የምግብ ዋስትና ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ለምን ተሳነው?

Avatar

ታህሳስ 28፣2017

ኢትዮጵያ ለግብርና ምርቶች የተሰማማ የመሬት ሀብት እና የአየር ጠባይ እንዳላት እየተነገረ ቢቆይም ህዝቧን በበቂ መመገብ አልቻለችም፡፡

የሚበዛው ህዝቧ በገጠር እና በግብርና ኑሮውን የመሰረተ ቢሆንም ዛሬም ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች እርዳታ አልተላቀቀችም፡፡

ሀገሪቱ ለም መሬት፣ ለብዙ ሰብሎች የሚስማማ የአየር ጠባይ፣ ለመስኖ ያመቹ እና ክረምት ከበጋ የሚፈሱ ወንዞች ካላት፣ አምራች የሰው ሀብት ካላነሳት ታዲያ ለምንድነው ህዝቧ በልተው ለማደር የተቸገሩት፡፡
መንግስትስ በህዝቡ የምግብ ዋስትና ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ለምን ተሳነው?

ጉዳዩን በቀዳሚነት የመሚመለከተው የግብርና ሚኒስቴርን እና የግብርና ባለሞያን አነጋግረናል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በንጋት መኮንን

Comments

Avatar