በደላሎች እና የሲቪል ምዝገባና የማንነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሰራተኞች በመመሳጠር ያዘጋጁትን ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ
TRACK

በደላሎች እና የሲቪል ምዝገባና የማንነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሰራተኞች በመመሳጠር ያዘጋጁትን ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ

00:00

የካቲት 21፣2016

በደላሎች እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የማንነት አገልግሎት ኤጀንሲ አንዳንድ ሰራተኞች በመመሳጠር ያዘጋጁትን ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ 34 ሰዎች ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡

ተቋሙ ይህን የሚያደርጉ ሰራተኞቼ ላይም እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ደላሎች #የሲቪል_ምዝገባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00